“ሳያዩ ያመኑ ያዩትን ቢጠይቁ ኃጢያቱ ምንድነው”

ይድረስ ለክቡር ዶ/ር በድሉ ዋቅጂራ (በታዛቢው ታዘበ) አስቀድሜ በሀገሬ ባሕልና ደንብ መሰረት እንዴት ከረሙ ፣ እንዴት ሰነበቱ ስል ፣ ልባዊ መልካሙን ስሜቴንና ምኞቴን በተለመደው ባሕላዊ እሴት አጅቤ ነው።     ይህንን ጽሁፍ ለማዘጋጀት የተነሳሁት በወቅቱ እርስዎ ቴዎድሮስ ጸጋዬን አስመልክቶ በጻፉት ሃሳብ ላይ ሆኖ ሳለ ፤ በወቅቱ ቸኩሎ መልስ መስጠት ነገርን ያባብሳል ብዬ ብእሬን ለማስቀመጥ ተገድጄ ሳለሁ ፤ ሰሞኑን በተደጋጋሚ የርስዎን መሰል ኃሳቦችች ብቅ ብቅ ማለት … Continue reading “ሳያዩ ያመኑ ያዩትን ቢጠይቁ ኃጢያቱ ምንድነው”